Loading
ዘመኔን ፡ የሰጠሁት ጉብዝናዬን ፡ ለእርሱ ፡ ያደረኩት አልጣለኝም ፡ አልረሳኝም ይዞ ፡ ሲመራኝ ፡ ሲያስመልጠኝ ሲያሻግረኝ ፡ ዛሬን ፡ አሳየኝ (፪x) ስለዚህ ፡ ልበል ፡ ላውራው ፡ ልናገር የደረሰልኝ ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር የተረሳውን ፡ አስታዋሽ ፡ እርሱ ዛሬም ፡ እላለሁ ፡ የለም ፡ እንደእርሱ ቀየረው ፡ ገብቶ ፡ በቤቴ አንገት ፡ መድፋት ፡ ቀረ ፡ በሕይወቴ ታማኝ ፡ ነው ፡ የምስኪን ፡ ወዳጅ ሁሉ ፡ አለ ፡ ስለሆንኩኝ ፡ ልጅ ሁሉ ፡ አለ ፡ ስለሆንኩኝ ፡ ልጅ ሁሉ ፡ አለ ፡ ስለሆንኩኝ ፡ ልጅ (፪x) ገባ ፡ ገባ ፡ ገባ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ አማረ ፡ በእርሱ ፡ ሕይወቴ ተለወጠ ፡ ያ ፡ ማንነቴ አንድ ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ በመድሃኒቴ (፪x) ቀናልኝ ፡ መንገዴ ፡ የሚያዋጣውን ፡ ይዤ ሁሉ ፡ አማረልኝ ፡ በዚህ ፡ በወዳጄ ክብርን ፡ ሳላስበው ፡ መጣ ፡ ወደቤቴ ተደላድያለሁ ፡ አርፌ ፡ በአባቴ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ (፪x) ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ አባቴ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ የጠራኝ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ምናገረው ፡ አለኝ ፡ ክተደረገልኝ ቸር ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ ዛሬ ፡ ላይ ፡ አቆመኝ አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ላውራው ፡ ልመስክር ከጌታዬ ፡ ሌላ ፡ አልውቅም ፡ ክብር ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ (፪x) ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ አባቴ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ የጠራኝ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.