Loading
ተስፋ ፡ አልቆርጥም ፡ እግዚአብሔር ፡ አለኝ የሚደግፈኝ ፡ ዛሬን ፡ ያቆመኝ በጨለማ ፡ ብሄድ ፡ እርሱ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማ ፡ ብወድቅ ፡ እነሳለሁ አዝ፡ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ፡ ፡ /3 ሃይልን ፡ በሚሰጠኝ ፡ ሁሉን ፡ እችላለሁ አቅሜም ፡ ጉልበቴም ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ስጋ ፡ እጅግ ፡ ቢደክምም ፡ ፀጋው ፡ ግን ፡ በቂ ፡ ነው ፈፅሞ ፡ አልፈራም ፡ ጌታ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነው አዝ፡ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ፡ ፡ /3 የኋላዬን ፡ ትቼ ፡ የፊቴን ፡ እይዛለሁ ዳግመኛ ፡ እንደ ፡ ንስር ፡ ሃይሌን ፡ አድሳለሁ (፪x) አዝ፡ ፡ ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ተስፋዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ፡ ፡ /5
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.