Loading
ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ህይወት ፡ ጣእም ፡ ያለው አጣፍጠው ፡ ህይወቴን ፡ በመገኘትህ ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ኑሮ ፡ ትርጉም ፡ ያለው አጣፍጠው ፡ ህይወቴን ፡ በመገኘትህ ነፍሴ ፡ ተጠምታለች ፡ ያንተን ፡ ህልውና ሁሉም ፡ ነገር ፡ ቀርቶ ፡ መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ ነፍሴ ፡ ተጠምታለች ፡ ያንተን ፡ ህልውና ሁሉም ፡ ነገር ፡ ቀርቶ ፡ መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ አዝ፡ ፡ ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ከፊትህ ፡ ልቤን ፡ እከፍታለሁ ፡ እንድትገባ ፡ ኢየሱስ እባክህ ፡ ህይወቴን ፡ ንካ ፡ ለውጠው ፡ በመገኘትህ አዝ፡ ፡ ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3) ኢየሱስ ፡ እፈልግሃለሁ(3)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.