Loading
እግዚአብሄር ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል አንድም ፡ ሳይቀር ፡ ይፈፀማል የተናገረውን ፡ ቃሉን ፡ ያስባል ሰው ፡ እኮ ፡ አይደለም ፡ እንዴት ፡ ይረሳል አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x) ይሄ ፡ እንዴት ፡ ይሆን ፡ ከቶ ፡ አይባልም በውኑ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የሚሳነው ፡ አለ ፡ ወይ ላይጨርስ ፡ እርሱ ፡ አያስጀምርም የእውነት ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ፈፅሞ ፡ አይዋሽም አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.
Metadata
Related lyrics