Loading
መድሃኒቴ ብዙ ብዙ ነው ለኔ ያረገው ያረገው/2/ እንደገና ስሙን ላክብረው ውለታው ለኔ ብዙ ነው መንገድ ላይ ወድቄ ጠላቴ አቁስሎኝ ማንም አልነበረም ከውድቀት ያነሳኝ ዘይቱን አፍስሶ ቁስሎቼን የቀባኝ እንደ ኢየሱሴ የለኝም አዳኝ ሰው ወዳጁን ሲወድ በጥቂቱ ነው ጥቅሙ ሲቀር ፍቅሩም ቀሪ ነው እኔ ግን ጠላትህ ሳለሁ ወደድከኝ በዘላለም ፍቅርህ ኢየሱስ አሰብከኝ ድካም ችግሬን የምትሸፍንልኝ ምርኩዝ ድጋፌ ጋሻም የሆንከኝ ከእናት ከአባቴም የምትበልጥብኝ መድሃኒቴ ሆይ ከፍ በልልኝ አንድ ሁለት ብዬ ቁጥር ብሰጠው ጌታ ውለታው ከልክ በላይ ነው እንደ እኔ ውለታው የበዛላችሁ ቅኔን ተቀኙለት እልል ብላችሁ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.