Loading
እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) የእግዚአብሔር ፡ መንግስት ፡ ጽድቅና ፡ ሰላም በመንፈስ ፡ የሆነ ፡ ደስታ ፡ ናት (፬x) ጸጥታ ፡ ያለበት ፡ እረፍት ፡ የሞላበት እፎይታ ፡ ያለበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት ሰላም ፡ የሞላበት ፡ ደስታ ፡ የሞላበት ፍቅር ፡ የሞላበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለበት እግዚአብሔር ፡ ያለበት (፬x) እኔ ፡ እንጃ (፪x) ፡ ቃል ፡ አገኝ ፡ ይሆን ፡ ወይ ለመግለጽ ፡ የሚሰማኝን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ስሆን (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኛማ ፡ እግዚአብሔር ፡ እኩያ ፡ የለህ (፪x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር ሥጋዬን ፡ አልነጭም ፡ ፊቴን ፡ አልቧጭርም አምላኬን ፡ ለማግኘት ፡ ብዙ ፡ አልቸገርም እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ስለው ፡ አቤት ፡ የሚለኝ ሰምቶ ፡ የሚመልስ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ያለኝ የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ ፡ የሚናገር የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚሰማ ፡ የሚመልስ የሚናገር ፡ የሚናገር ፡ የሚነግረኝ ፡ የሚነግረኝ የሚያወራኝ ፡ የሚያወራኝ አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፬x) አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እኩያም ፡ የለህ (፮x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.