Loading
በወሬ ፡ አይደለም ፡ እኛ ፡ የሰማነው በሕይወታችን ፡ እልፍ ፡ ጌታ ፡ አደረገው ልዩ ፡ አፍቃሪ ፡ ወዳጅ ፡ አባት ፡ እግኝተናል ልናመልክ ፡ ልንሰግድ ፡ በፊቱ ፡ ወጥተናል ላምልከው ፡ እያልኩኝ ፡ እወደዋለሁኝ የመስቀሉን ፡ ሚስጥር ፡ ፍቅር ፡ እያየሁኝ ውለታው ፡ ስለእኔ ፡ እጅግ ፡ በዝቶልናል እኔ ፡ አበዛለሁ ፡ ለሥሙ ፡ ምስጋና እርሱ ፡ ብቻ ፡ አምላክ ፡ አባት ፡ ሆኖአልና ይገባል ፡ ለስሙ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ስጡት ፡ ከልባችሁ ፡ አብዙለት ፡ ዘምሩ ብቻውን ፡ ይመለክ ፡ ይወራለት ፡ ክብሩ የተነሱበትን ፡ ጥሎ ፡ አዋረዳቸው ሥልጣኑን ፡ ቀምቶ ፡ ባዶ ፡ አደረጋቸው እነማን ፡ በርትተው ፡ እግዚአብሔርን ፡ ሻሩ እርሱ ፡ እኮ ፡ ይኖራል ፡ በነበረ ፡ ክብሩ ፡ ፡ ፡ ሥልጣኑ ፡ እጅግ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ፡ ፡ ፈቅጄ ፡ እመልከዋለሁ ፡ ፡ ፡ ወድጄ ፡ እምበረከካለሁ ፡ ፡ ፡ ልናገር ፡ ከምችለው ፡ በላይ ፡ ፡ ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ የክንዱ ፡ ሥልጣን ፡ ፡ ፡ ገብቶኛል ፡ እዘምራለሁ ፡ ፡ ፡ ሥልጣኑ ፡ ከማንም ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ስልጣኑ ኃያል ፡ ነን ፡ ጐበዝ ፡ ነን ፡ እያሉ በእርሱ ፡ ላይ ፡ ብዙ ፡ ፎረኩ ታገሰ ፡ ዘመን ፡ ሰጣቸው ታበዩ ፡ ክንዱ ፡ አጠፋቸው በዘመኑ ፡ በታሪክ ፡ የለም ስላጣኑ ፡ ፍፁም ፡ አልተሻረም እንዴት ፡ ልናወጥ ፡ እንዴትስ ፡ ልፍራ እያየሁ ፡ የክንዱን ፡ ስራ ተደላድዬ ፡ ቆሜያለሁ ኃያሉን ፡ ክንዱን ፡ ይዣለሁ ሊሰራ ፡ እርሱ ፡ ሲነሳ እያየሁ ፡ ሁሉም ፡ ይታዘዛል ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ስልጣኑ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.