Loading
አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x) የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x) እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x) ክብርህን ፡ አይቼ ፡ እንጂ ፡ አሃሃ ፍቅርህን ፡ ቀምሼ ፡ እንጂ ፡ አሃሃ (፪x) ጌታ ፡ ቸር ፡ ነው (፪x) ብዬ ፡ ምናገረው ፡ መቼ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ነው ጌታ ፡ ቸር ፡ ነው (፪x) ብዬ ፡ ምናገረው ፡ መቼ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ነው አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x) የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x) ኦናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x) የማመልከህ ፡ ፈቅጄ ፡ አሃሃ ምከተልህ ፡ ውድጄ ፡ አሃሃ (፪x) ፍቅርህ ፡ ገብቶኝ ፡ ተስማምቶኝ ፡ ነው ጌታ ፡ አምላኬ ፡ ብዬ ፡ ላንተ ፡ የምሰግደው ፍቅርህ ፡ ገብቶኝ ፡ ተስማምቶኝ ፡ ነው ኢየሱሴ ፡ ብዬ ፡ ከአንተ ፡ የምገዛው አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x) የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x) እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x) አንተን ፡ ማወቅ ፡ መታደል ፡ አሃሃ ክበር ፡ እንጂ ፡ ምን ፡ ልበል ፡ አሃሃ (፪x) ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም የአንተ ፡ እንደመሆኔ ፡ የሚያኮራኝ ፡ የለም ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም የአንተ ፡ እንደመሆኔ ፡ የሚያኮራኝ ፡ የለም አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x) የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x) እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x) አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.