Loading
መድሃኒዓለም ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው መድሃኒዓለም ፡ የዓለም ፡ መድኃኒት ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው ሞገስ ፡ የአንተ ፡ ነው ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው መድሃኒዓለም ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው መድሃኒዓለም ፡ የዓለም ፡ መድኃኒት ስግደት ፡ የአንተ ፡ ነው ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው ክብር ፡ የአንተ ፡ ነው ሞገስ ፡ የአንተ ፡ ነው ዝናም ፡ የአንተ ፡ ነው ለአንተ ፡ ካልሰገድኩ ፡ ምንስ ፡ ይጠቅመኛል የእኔ ፡ ማንነት ፡ ምንስ ፡ ይበጀኛል ክብሬ ፡ ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ የዘለዓለም ፡ ጌታ ዙፋንህ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ ጥዋትና ፡ ማታ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x) ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x) ጉልበቴ ፡ ብርቱ ፡ ሳለ ፡ ጐበዝ ለአንተ ፡ ልኑር ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ወጥመድ ፡ ተሰብሮ ፡ አንተን ፡ እንዳይ በእኔ ፡ አንጻር ፡ ሆነ ፡ ውቡ ፡ ሠማይ (፪x) ሠማይ ፡ ምድር ፡ ይስማ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው ከክፉ ፡ ማምለጫ ፡ ዋስትናዬ ፡ እርሱ ፡ ነው ከተማው ፡ ተከቦ ፡ በጠላት ፡ ፍላጻ አቅም ፡ ያበረታል ፡ ያደርጋል ፡ አንበሳ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝምው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x) ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x) እኔ ፡ አንተን ፡ ይዤ ፡ ፈጽሞ ፡ አላፈርኩም (፪x) በአጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኜ ፡ አስር ፡ ሺህ ሰውድቁ ፡ እያየሁኝ ፡ ጌታዬን ፡ ባረኩኝ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝምው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) ኧረ ፡ አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው (አንተን ፡ የሚያውቅ ፡ አንድ ፡ ሰው ፡ ምህረትህን ፡ ያዝሜው) የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ የደህንነት ፡ ዓለም ፡ ዓለሜ እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ (፪x) ሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ሰላሜ ሰላሜ ፡ ኢየሱሴ ፡ ሰላሜ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.