Loading
ለኔስ ከማንም በላይ ቀርቤ/4 እየሱስ አይደለም ወይ የነገሬ ሁሉ ውበት የስራዬ ደሞ ክንውን የምኮራበት አላየሁም እኔ እኔስ በዘመኔ/2 ምስኪኑን ሚያከብር እንደ እየሱሴ/2 ሞቴን ስመኝ እኔ ዙፋን አዘጋጅቶ ከፍታ አዘጋጅቶ ወደራሱ አስጠጋኝ ጸጋውን አልብሶ ቅባቱን ቀብቶ ለኔስ ቅርብ የምለው የልቤ ወዳጅ/2 ከእየሱሴ በቀር እኔ አላውቅ ወዳጅ/2 በቃ አልፈልግም እርሱ ይበቃኛል ጌታ ይበቃኛል እንደሱ ያለ ወዳጅ ኧረ የት ይገኛል ከቶ የት ይገኛል ለኔስ ከማንም በላይ ቀርቤ/4 እየሱስ አይደለም ወይ የነገሬ ሁሉ ውበት የስራዬ ደሞ ክንውን የምኮራበት
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.