Loading
በሥራው ፡ ትክክል ፡ በሥራው ፡ የማይሳሳት በሥራው ፡ አንድ ፡ እንኳን ሥራው ፡ ሥራው ፡ እንከን ፡ የሌለው (፪x) የማይሆነውን ፡ ነገር ፡ አይሆንም ፡ እያለ የማይረባኝንም ፡ እየከለከለ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ እኔን ፡ እያባበለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ እሹሩሩ ፡ እያለ እሹሩሩሩሩ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ ነይ ፡ ልጄ (፫x) ፡ እያለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ እኔንም ፡ መራኝ ፡ እንጂ ፡ እጄን ፡ በእጁ ፡ ይዞ እያሸጋግረኝ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ጉዞ ማዕበልና ፡ ወጀቡን ፡ በሥልጣኑ ፡ አዞ የሚነሳብኝን ፡ ጠላቴን ፡ ገስጾ እቅፍ ፡ እቅፍ ፡ እቅፍ ፡ ድግፍ ፡ አርጐ መራኝ ፡ እርሱ ፡ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ (፬x) የማይሆነውን ፡ ነገር ፡ አይሆንም ፡ እያለ የማይረባኝንም ፡ እየከለከለ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ እኔን ፡ እያባበለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ እሹሩሩ ፡ እያለ እሹሩሩሩሩ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ ነይ ፡ ልጄ (፫x) ፡ እያለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ ህጻን ፡ ሆኜ ፡ ሳለሁ ፡ እንደ ፡ ህጻንነቴ መራኝ ፡ ተንከባክቦ ፡ እንደ ፡ እናት ፡ እንደ ፡ አባቴ አሁንም ፡ ባለሁበት ፡ እንደ ፡ እኔነቴ ያኖረኛል ፡ በድል ፡ . (1) . ፡ ከፊቴ እቅፍ ፡ እቅፍ ፡ እቅፍ ፡ ድግፍ ፡ አርጐ መራኝ ፡ እርሱ ፡ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ (፬x) በሥራው ፡ ትክክል ፡ በሥራው ፡ የማይሳሳት በሥራው ፡ አንድ ፡ እንኳን ሥራው ፡ ሥራው ፡ እንከን ፡ የሌለው (፪x) የማይሆነውን ፡ ነገር ፡ አይሆንም ፡ እያለ የማይረባኝንም ፡ እየከለከለ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ እኔን ፡ እያባበለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ እሹሩሩ ፡ እያለ እሹሩሩ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ ነይ ፡ ልጄ (፫x) ፡ እያለ መራኝ ፡ እጄን ፡ ይዞ ፡ ነይ ፡ ልጄ ፡ እያለ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.