Loading
በዋጋ ፡ ገዛኸኝ ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት (፪x) በዋጋ ፡ ገዛኸኝ ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት (፪x) ሃዘን ፡ መከራዬን ፡ ረሳሁ በፊቱ ፡ ሞገስ ፡ አገኘሁ (፪x) ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ለዚህ ፡ መብቃቴ ፡ እንዲህ ፡ መሆኔ በእርሱ ፡ ብርታት ፡ ነው ፡ መች ፡ በእኔ ክብር ፡ ይድረሰው ፡ መድህኔ ክብር ፡ ለእግዚአብሔር (፯x) አይደለም ፡ በእኔ ፡ በእኔ ፡ በኃይሌ አይደለም ፡ በእኔ ፡ በእኔ (፪x) ቅንነትህ (፫x) አሰረኝ ፡ አሰረኝ ፡ የዋህነትህ አንተ ፡ ቅንና ፡ ቸር ፡ የዋህ ትህትናን ፡ ለሁሉ ፡ አስተማርክ ከሃጥያት ፡ በቀር ፡ ስለሰው በነገር ፡ ሁሉ ፡ ተፈተንክ ፡ አሃ ተፈተንክ ቅንነትህ (፫x) አሰረኝ ፡ አሰረኝ ፡ የዋህነትህ የግሌ ፡ ነህ ፡ የእራሴ የብቻዬ ፡ ጌታዬ ፡ ለእኔ (፪x) አይደለም ፡ በእኔ ፡ በእኔ ፡ በኃይሌ አይደለም ፡ በእኔ ፡ በእኔ አይደለም ፡ በእኔ ቅንነትህ (፫x) አሰረኝ ፡ አሰረኝ ፡ የዋህነትህ ክብሩ (፫x) ለእግዚአብሔር ፡ ለእርሱ ፡ ይሁንለት ስራዬን ፡ ሰራልኝ ፡ አገኘሁ ፡ ነጻነት ድንቅ ፡ ነው (፫x) ሥራው ፡ አቤት ፡ ሲችልበት ጠላትን ፡ ማንበርከክ ፡ አቤት ፡ ሲችልበት እግዚአብሔር ፡ ቀደመ ፡ ኦሆሆሆ ጠላቴን ፡ ገጠመ ፡ ኡሁሁ ደገመ ፡ ደገመ ፡ ኦሆሆሆ ፊቴ ፡ እየቀደመ ፡ ኡሁሁ (፪x) ኤልሻዳይ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ለማን ፡ ይበገራል እግዚአብሔርን ፡ አይቶ ፡ ጠላቴም ፡ ፈርቶኛል (፪x) ይሄ ፡ ነው (፭x) ጌታ ፡ ድል ፡ አድራጊው (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.