Loading
አዝ፦ ተራመድ ፡ በርታ ፡ በርታ ጉዞህንም ፡ ፈጽም ሕይወትንም ፡ አድን የመከራ ፡ ጉም ፡ በላይ ፡ ቢያንዣብብ አለና ፡ ኢየሱስ ፡ ፍፁም ፡ አታስብ ቢመስልህ ፡ ጉዞ ፡ ፍፁም ፡ ተራራ ደጋፊ ፡ አለህ ፡ ፍፁም ፡ አትፍራ አዝ፦ ተራመድ ፡ በርታ ፡ በርታ ጉዞህንም ፡ ፈጽም ሕይወትህንም ፡ አድን በኃጢአት ፡ ቁስል ፡ ብትማቅቅም በሱ ፡ ከታመንክ ፡ ፍፁም ፡ አትወድቅም ስለሚመለስ ፡ ጌታ ፡ ከሰማይ መብራትህ ፡ ይብራ ፡ ለዓለምም ፡ ይታይ አዝ፦ ተራመድ ፡ በርታ ፡ በርታ ጉዞህንም ፡ ፈጽም ሕይወትህንም ፡ አድን አትሞኝ ፡ ከቶ ፡ በዓለም ፡ ደስታ ስለማታገኝ ፡ የሕይወት ፡ እርካታ መቅረዝህ ፡ ይብራ ፡ ቁም ፡ ተዘጋጅተህ ጌታ ፡ ሲመለስ ፡ ትነጠቃለህ አዝ፦ ተራመድ ፡ በርታ ፡ በርታ ጉዞህንም ፡ ፈጽም ሕይወትህንም ፡ አድን ቋሚ ፡ ጓደኛ ፡ ስላለህ ፡ ኢየሱስ በእምነት ፡ ተጋደል ፡ በተስፋ ፡ ገስግስ ዓለምን ፡ አትይ ፡ ማብለጭለጯንም ተስፋ ፡ ከመቁረጥ ፡ አታድንህም አዝ፦ ተራመድ ፡ በርታ ፡ በርታ ጉዞህንም ፡ ፈጽም ሕይወትህንም ፡ አድን (፪x) ሕይወትህንም ፡ አድን
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.