Loading
እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ጥበቃ እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን በጎነት እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ቸርነት እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ምህረት ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ደግነት X2 አዉጃለዉ የእግዚአብሔር ጥበቃ እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ አዉጃለዉ የእግዚአብሔር በጎነት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ እኔ አዉጃለዉ የእግዚአብሔር በጎነት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ አዉጃለዉ የእግዚአብሔር ምህረት እንደከበበኝ ሁሉም ይወቅልኝ የለም አንድም ቀን ያለፍኩት ሳላይ አንተን የለም አንድም ቀን የኖርኩት ሳላይ አንተን X2 ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ደግነት X2 የልቤ ሀሴት የልቤ ደስታ የልቤ ብርሃን ነህ የእኔ ጌታ X2 ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተባረክ ተባረክ ተባረክ ከፍ በል ከፍ በል ከፍ በል ተባረክ ተባረክ ተባረክ የለም አንድም ቀን ያለፍኩት ሳላይ አንተን የለም አንድም ቀን የኖርኩት ሳላይ አንተን X2 ከቦኝ የለም ወይ በየማለዳዉ ከቦኝ የለም ወይ በየምሽቱ ከቦኝ የለም ወይ ዕለት ዕለት ከቦኝ የለም ወይ ያንተ ቸርነት
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.