Loading
ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና(አኑሮኛልና) እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ፪X ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና(አኑሮኛልና) እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና ፪X እኔ ፡ አመሰግንሃለው እናመሰግንሃለን አቤቱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ መልካም ፬X አቤቱ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ ልዩ ፬X አቤቱ ፡ አንተ ፡ አባት ፡ ነህ አባት ፬X አቤቱ ፡ አንተ ፡ ረዳት ፡ ነህ ረዳት ፬X እናመሰግንሃለን
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.