Loading
ዓይኖችህ ፡ አይጨክኑም ፡ ፊትህን ፡ አታዞር ዘወትር ፡ እሩህሩህ ፡ ነህ ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር (፪x) ዓይኔ ፡ ማዳንህን ፡ አይቷል ፡ ምህረትህን ልቤም ፡ ይሄ ፡ ገብቶት ፡ ያከብራል ፡ ስምህን (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ኦ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ የኃጢአቴ ፡ ድንቀት ፡ እንዳለላ ፡ እንደደም ፡ ብትቀላ ኃጢአቴን ፡ እንጂ ፡ እኔን ፡ መቼም ፡ ቢሆን ፡ ከቶ ፡ አጥጠላ ታዲያ ፡ በምህረትህ ፡ በከበረው ፡ ደምህ ፡ ታጥበኝና ልጅ ፡ ታደርገኛለህ ፡ በይቅርታ ፡ ጠርተህ ፡ እንደገና ክስ ፡ ቢበዛብኝ ፡ በአይምሮዬ ፡ ቢቆሽሽብኝ ፡ ህሊናዬ ነገር ፡ ግን ፡ ደምህን ፡ ተማምኜ ፡ ምህረትህ ፡ ነው ፡ ቤቴ (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ዓይኖችህ ፡ አይጨክኑም ፡ ፊትህን ፡ አታዞር ዘወትር ፡ እሩህሩህ ፡ ነህ ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር ዓይኔ ፡ ማዳንህን ፡ አይቷል ፡ ምህረትህን ልቤም ፡ ይሄ ፡ ገብቶት ፡ ያከብራል ፡ ስምህን (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ኦ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ ምህረትህ ፡ ርህራሄህ ፡ አላለቀም ፡ እስከዛሬ ፡ ድረስ ፍጥረት ፡ ውሎ ፡ የገባው ፡ ስለዚህ ፡ ነው ፡ በአንተ ፡ በመታገዝ ለእኔም ፡ ይሄ ፡ እድል ፡ ቢደርሰኝም ፡ ግን ፡ ተጨመረልኝ በልጅህ ፡ አምኜ ፡ በዳንኩኝ ፡ ለት ፡ ምህረትህ ፡ በዛልኝ ሳስበው ፡ ለእኔ ፡ ያለህን ፡ ፍቅር ቀላል ፡ አይደለም ፡ የሚነገር እርሱን ፡ ተማምኜ ፡ እኖራለሁ አገለግላለሁ (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ዓይኖችህ ፡ አይጨክኑም ፡ ፊትህን ፡ አታዞር ዘወትር ፡ እሩህሩህ ፡ ነህ ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር (፪x) ዓይኔ ፡ ማዳንህን ፡ አይቷል ፡ ምህረትህን ልቤም ፡ ይሄ ፡ ገብቶት ፡ ያከብራል ፡ ስምህን (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን (፬x) ኦ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ ኦ ፡ ሃሌሉያ (፫x) ፡ ሃሌሉያ ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.