Loading
ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ አይዞ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር ፡ ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው መመክያ (X3) አልተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (X2) ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ የማትለዋወጥ ፡ የህይወት ፡ ዋስትና ፡ ነህ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልበ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንዳው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለይጥህም ፡ በማንም የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ ......................... ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ.................
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.