Loading
"ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው" አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ያየነውን ፡ ኢላማውን ፡ አንስትም የጠላትን ፡ ምሽግ ፡ እናፈርሳለን የእግዚአብሔር ፡ ወታደሮቹ ፡ ነን እንተጋለን ፡ ግራና ፡ ቀኝ ፡ አንልም (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ወገባችሁን ፡ በእውነት ፡ ታጥቃችሁ የጽድቅንም ፡ ጥሉን ፡ ለብሱቹህ በሰላም ፡ ወንጌል ፡ በመዘጋጀት እግሮቻቹህ ፡ ተጫመው ፡ ይቁሙ (፪x) አዝ፦ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) የእግዚአብሔርን ፡ ጦርነት ፡ ስንዋጋ ሰልፉ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.