Loading
አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ? ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል የእኔን ፡ መግባት ፡ መውጣት ፡ መከታተል ይይቀኑ ፡ ስራው ፡ ሆኖለታል ደግሞ ፡ ምን ፡ ይፈጠር ፡ ይሆን ፡ ብሎ ፡ ይፈራል የጌታን ፡ እርምጃ ፡ ማወቅ ፡ ተስኖታል (፪x) አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ? ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል በዚህ ፡ በዚያ ፡ እያለ ፡ ሊያስቆመኝ ፡ ቢሮጥም ለእኔ ፡ ያጠመደው ፡ ወጥመድ ፡ አልተሳካለትም መንግሥቱ ፡ ጠበበ ፡ የጠላት ፡ በየእለቱ እግሮቼ ፡ በስፋት ፡ ሲራመዱ ደግሞ ፡ ምን ፡ ይፈጠር ፡ ይሆን ፡ ብሎ ፡ ይፈራል የጌታን ፡ እርምጃ ፡ ማወቅ ፡ ተስኖታል አዝ፦ ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይተወኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ የሚከታተለኝ? ለምንድን ፡ ነው ፡ ሰይጣን ፡ የማይረሳኝ? ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ተለይቼ ፡ አታየዋለሁ ከሰው ፡ መሃል ፡ እታየዋለሁ ገና ፡ ከሩቅ ፡ እታየዋለሁ ለየት ፡ ብዬ ፡ እታየዋለሁ ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የእግዚአብሔር ፡ ዐይን ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል ምን ፡ አይቶብሻል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብሻል (፫x) ምን ፡ አይቶብሃል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብሃል (፫x) ምን ፡ አይቶብኛል? የግዚአብሄር ፡ ፍቅር ፡ አርፎብኛል (፫x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.