Loading
በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x) የደስታ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የማይደፈርስ (፪x) የማያልቅ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ማይለዋወጥ (፪x) ዛሬ ፡ ታይቶ ፡ የማይጠፋ ዘላቂ ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ደስታ (፪x) አይለካም ፡ አይለካም (፫x) አሃሃሃ ፡ አይወዳደርም አሃሃሃ ፡ አይመዘን ፡ አይለካም አሃሃሃ ፡ ይለያል ፡ ከሁሉም አሃሃሃ ፡ ይበልጣል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x) ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ይበልጣል ኢየሱስ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ይበልጣል እውነተኛ ፡ ሰላም ፡ በዕንቁ ፡ አይለካም (፪x) እውነተኛ ፡ ደስታ ፡ በወርቅ ፡ አይገዛም (፪x) በፍቅር ፡ ቢሆን ፡ በሰላም በምህረት ፡ በትዕግሥት በደግነት ፡ በሕይወት አይለካም ፡ አይለካም (፫x) አሃሃሃ ፡ አይወዳደርም አሃሃሃ ፡ አይመዘን ፡ አይለካም አሃሃሃ ፡ ይለያል ፡ ከሁሉም አሃሃሃ ፡ ይበልጣል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x) በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.