Loading
አዝ፦ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ አግኝቻለሁ (፪x) ሳለፋ (ጌታ ፡ አዳነኝ) ሳልደክም (ጌታ ፡ አዳነኝ) በፍቅሩ (ጌታ ፡ አዳነኝ) በምህረቱ (ጌታ ፡ አዳነኝ) የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ ሰጠኝ ፡ አሃ (፪x) በጨለማ ፡ እንዳልኖር ፡ ሚስጥሩን ፡ እንዳቀው አሃሃ ፡ ጌታን ፡ እንዳቀዉ (፪x) ፡ አሃ የእግዚአብሔር ፡ ጥበብ ፡ ኢየሱስ ፡ ገለጠው አሃሃ ፡ ጌታን ፡ እንዳቀው (፪x) ፡ አሃ የማይጠፋ ፡ ብርሃን ፡ በቤቴ ፡ በራልኝ አሃሃ ፡ ጌታን ፡ በራልኝ (፪x) ፡ አሃ ሞት ፡ የነበርኩትን ፡ በሕይወት ፡ አቆመኝ አሃሃ ፡ በይወት ፡ አኖረኝ (፪x) ፡ አሃ በኃጢአት ፡ የሞት ፡ ሰው ፡ ነበርኩማ ፡ ሞት ፡ ነበርኩማ ምህረቱ ፡ ተገልጦ ፡ አዳነኝማ ፡ አዳነኝማ (፪x) አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ መቼም ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፬x) አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፫x) ፡ ከኢየሱስ ፡ ሌላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፬x) አዝ፦ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ አግኝቻለሁ (፪x) ሳለፋ (ጌታ ፡ አዳነኝ) ሳልደክም (ጌታ ፡ አዳነኝ) በፍቅሩ (ጌታ ፡ አዳነኝ) በምህረቱ (ጌታ ፡ አዳነኝ) የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ ሰጠኝ ፡ አሃ (፪x) የዓለምን ፡ ጥበብ ፡ ከንቱነት ፡ ሊያሳፍር አሃሃ ፡ ጌታ ፡ ሊያሳፍር (፪x) ፡ አሃ ኢየሱስ ፡ ልኮ ፡ በሕይወት ፡ አኖረኝ አሃሃ ፡ በሕይወት ፡ አኖረኝ (፪x) ፡ አሃ እውነትና ፡ መንገድ ፡ ብርሃን ፡ ሆነልኝ አሃሃ ፡ ሕይወት ፡ ሆነልኝ (፪x) ፡ አሃ የማይጠፋን ፡ ርስት ፡ ጌታ ፡ አዘጋጀልኝ አሃሃ ፡ አዘጋጀልኝ (፪x) ፡ አሃ በኃጢአት ፡ የሞት ፡ ሰው ፡ ነበርኩማ ፡ ሞት ፡ ነበርኩማ ምህረቱ ፡ ተገልጦ ፡ አዳነኝማ ፡ አዳነኝማ (፪x) አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ መቼም ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፬x) አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፫x) ፡ ከኢየሱስ ፡ ሌላ አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ አላይም ፡ ሌላ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.