Loading
የፍቅር ፡ አምላክ ፡ የሰላም ፡ ባለቤት ቸርነቱን ፡ እርሱ ፡ ይጨምርበት በሃዘንም ፡ ሆነ ፡ በደስታ አይለያችሁ ፡ ይህ ፡ ቸሩ ፡ ጌታ (፪x) ፍቅር ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ ሰላም ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ ደስታ ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ እረፍት ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፬x) ይህንን ፡ ውሳኔ ፡ በመወሰናችሁ የፍቅር ፡ የሰላም ፡ ይሁን ፡ ጋብቻችሁ እኛ ፡ ደስ ፡ ብሎናል እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x) ፀጋ ፡ በረከት ፡ ይሙላ ፡ በቤታችሁ ሰላም ፡ ጤንነት ፡ ሁሌ ፡ አይለያችሁ ምንም ፡ አትጡ ፡ ጐዶላችሁ ፡ ይሙላ ሁልጊዜ ፡ ኑሩ ፡ በፍቅር ፡ በተድላ (፪x) ፍቅር ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ ሰላም ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ ደስታ ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ እረፍት ፡ ይሁን ፡ በመሃከላችሁ አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፬x) ይህንን ፡ ውሳኔ ፡ በመወሰናችሁ የፍቅር ፡ የሰላም ፡ ይሁን ፡ ጋብቻችሁ እኛ ፡ ደስ ፡ ብሎናል እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.