Loading
አይሁንልህ ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲረግመኝ ወድቆ ፡ ቀረ ፡ እያሉ ፡ ሲሳሳቁብኝ (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ እጁን ፡ ቢዘረጋ የመሸውን ፡ ሕይወቴ ፡ እንደገና ፡ ነጋ (፪x) እንደገና ፡ ነጋ ፡ እንደገና (እንደገና) (፬x) እንደገና ፡ ነጋልኝ የሞት ፡ ደፋጅ ፡ ተዘጋልኝ (፪x) ጠላቴ ፡ ሲፈልገኝ ፡ ሟርተኞች ፡ ሲፈልጉኝ (፪x) አይነካም ፡ የሚል ፡ ምልክት ፡ አለኝ (፱x) አይሁንልህ ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲረግመኝ ወድቆ ፡ ቀረ ፡ እያሉ ፡ ሲሳሳቁብኝ (፪x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ እጁን ፡ ቢዘረጋ የመሸውን ፡ ሕይወቴ ፡ እንደገና ፡ ነጋ (፪x) እንደገና ፡ ነጋ ፡ እንደገና (እንደገና) (፬x) ለፋ ፡ ደከምክ ፡ ከእጅ ፡ ላብ ፡ ግባ እንደው ፡ ልፋ ፡ ሲልህ እንደው ፡ ድከም ፡ ሲልህ ትደክማለህ ፡ ለካ እኔን ፡ የሚጠብቅ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ መሆኑን ፡ እወቀው ፡ እንዳለኝ ፡ እረኛ (፪x) (ኦሮምኛ?)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.