Loading
አዬ ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ላንሳ ፡ በገናዬን (፪x) ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ላንሳ ፡ በገናዬን (፪x) እባቡን ፡ ጊንጡንም ፡ አየረጋገጠ አስማቱን ፡ መተቱን ፡ ድግምቱን ፡ ሟርቱን ፡ እየገለበጠ (አሄ) እለፍ ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ መንገዴን ፡ ከፋፍቶ የሚያስፈራራውን ፡ ጠላቴንም ፡ መቶ እለፍ ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ መንገዴን ፡ ከፋፍቶ የሚያስፈራራውን ፡ ጠላቴንም ፡ መቶ በሞትና ፡ በእኔ ፡ አንድ ፡ እርምጃ ፡ ቀርቶ ጌታም ፡ ከመሻሸ ፡ መጥቶ የቀደመኝ ፡ መስሎት ፡ ከፊት ፡ ፊት ፡ የሮጠው ዘግይቶ ፡ የመጣ ፡ አምላኬ ፡ ቀደመው (፪x) ቀደመው ፡ አሆ (፬x) ቀደመው ፡ አሆ (፬x) ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ላንሳ ፡ በገናዬን (፪x) ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ደረሰልኝ ፡ ተራዬ ላንሳ ፡ በገናዬን (፪x) እባቡን ፡ ጊንጡንም ፡ አየረጋገጠ አስማቱን ፡ መተቱን ፡ ድግምቱን ፡ ሟርቱን ፡ እየገለበጠ (አሄ) እለፍ ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ መንገዴን ፡ ከፋፍቶ የሚያስፈራራውን ፡ ጠላቴንም ፡ መቶ እለፍ ፡ አለኝ ፡ ጌታ ፡ መንገዴን ፡ ከፋፍቶ የሚያስፈራራውን ፡ ጠላቴንም ፡ መቶ አልተኛም ፡ ለሰይጣን ፡ እንቅልፍ ፡ አይወስደኝ መንገድ ፡ ላይ ፡ ሊያስቀረኝ ፡ ለሚተጋብኝ (፪x) ይፈልጋል ፡ እንጂ ፡ ከመንገድ ፡ ሊያስቀረኝ ጠላቴ ፡ የማይደፍረው ፡ ብርቱ ፡ ቅጥር ፡ አለኝ ይፈልጋል ፡ እንጂ ፡ ከመንገድ ፡ ሊያስቀረኝ ጠላቴ ፡ የማይደፍረው ፡ ብርቱ ፡ ቅጥር ፡ አለኝ ብርቱ ፡ ነህ ፡ አሆ (፫x) ብርቱ ፡ ቅጥር ፡ አለኝ ብርቱ ፡ ነህ ፡ አሆ (፫x) ብርቱ ፡ ቅጥር ፡ አለኝ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.