Loading
የእግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ ፈርሶ መሠዊያው ፡ ተድበስብሶ የእራስህን ፡ ቤት ፡ ትሰራለህ ስለ ፡ ወንጌል ፡ አይገድህ በፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ማን ፡ ይቆማል ሁሉ ፡ የራሱን ፡ ድንጋይ ፡ ይክባል በፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ማን ፡ ይቆማል ኤሎሂ ፡ ማን ፡ ይሻለናል? እግዚአብሔር ፡ ወይ ፡ ትውልድ ፡ አስነሳ ስለ ፡ ቤትህ ፡ የሚሳሳ ግድ ፡ የሚለው ፡ የወንጌል ፡ ነገር በጥቅም ፡ የማይጭበረበር ኤሎሂ (፫x) ፡ ፡ አሃ ፡ ኤሎሂ የቀደሙት ፡ ሃዋሪያት ፡ ነቢያት ራሳቸውን ፡ ሰጡ ፡ እስከሞት ፡ ድረስ ዛሬ ፡ ራሱን ፡ ሚሰጥ ፡ ኧረ ፡ እርሱ ፡ ማነው የወንጌሉ ፡ ቅናት ፡ ውስጡን ፡ የበላው እግዚአብሔር ፡ ወይ ፡ ትውልድ ፡ አስነሳ ስለ ፡ ቤትህ ፡ የሚሳሳ ግድ ፡ የሚለው ፡ የወንጌል ፡ ነገር በጥቅም ፡ የማይጭበረበር ወንድም ፡ ለወንድሙ ፡ ማዘን ፡ ሲገባዉ ባደባባይ ፡ ላይ ፡ ክስ ፡ ዝንተላዉ ፡ ምንድን ፡ ነው እውነቱ ፡ ከተቀየረማ ፡ ከቀለላ ፡ ዋጋው ፡ ክርስትና ምንድን ፡ ነው ፡ የሚሻለን ፡ ኤሎሂ ፡ መፍትሄ ፡ ስጠን እግዚአብሔር ፡ ወይ ፡ ትውልድ ፡ አስነሳ ስለ ፡ ወንድሙ ፡ የሚሳሳ ግድ ፡ የሚለው ፡ የፍቅር ፡ ነገር በውሸት ፡ የማይወነጅል ኤሎሂ (፫x) ፡ አሃ ፡ ኤሎሂ ትውልድ ፡ ሲተራመስ ፡ በራሱ ፡ መንገድ ፡ ላይ ግማሹ ፡ ወደታች ፡ ግማሹ ፡ ወደላይ ወዴት ፡ እንደምሄድ ፡ ትውልድ ፡ አላወቀም የዛሬን ፡ እንጂ ፡ የነገን ፡ አላየም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ አስነሳልን መንገድህን ፡ የሚያሳየን ቃልህን ፡ ብቻ ፡ የሚናገር በሁኔታ ፡ የማይጭበረበር ኤሎሂ (፬x) የቀደሙት ፡ ሃዋሪያት ፡ ነቢያት ራሳቸውን ፡ ሰጡ ፡ እስከሞት ፡ ድረስ ዛሬ ፡ ራሱን ፡ ሚሰጥ ፡ ኧረ ፡ እርሱ ፡ ማነው የወንጌሉ ፡ ቅናት ፡ ውስጡን ፡ የበላው እግዚአብሔር ፡ ወይ ፡ ትውልድ ፡ አስነሳ ስለ ፡ ቤትህ ፡ የሚሳሳ ግድ ፡ የሚለው ፡ የወንጌል ፡ ነገር በጥቅም ፡ የማይጭበረበር እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ሰው ፡ አስነሳልን መንገድህን ፡ የሚያሳየን ቃልህን ፡ ብቻ ፡ የሚናገር በሁኔታ ፡ የማይጭበረበር ኤሎሂ (፬x) የእግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ ፈርሶ ፣ መሠዊያው ፡ ተድበስብሶ የእራስህን ፡ ቤት ፡ ትሰራለህ ፣ ስለ ፡ ወንጌል ፡ አይገድህ በፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ማን ፡ ይቆማል ሁሉ ፡ የራሱን ፡ ድንጋይ ፡ ይክባል በፈረሰው ፡ ቅጥር ፡ ማን ፡ ይቆማል ኤሎሂ ፡ ማን ፡ ይሻለናል? እግዚአብሔር ፡ ወይ ፡ ትውልድ ፡ አስነሳ ስለ ፡ ቤትህ ፡ የሚሳሳ ግድ ፡ የሚለው ፡ የወንጌል ፡ ነገር በጥቅም ፡ የማይጭበረበር ኤሎሂ (፫x) ፡ አሃ ፡ ኤሎሂ ኤሎሂ (፫x) ፡ አሃ ፡ ኤሎሂ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.