Loading
አዝ፦ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይገባኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይሞላም ፡ በእጄ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይመስለኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው እኔ ፡ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ብቻ ፡ አንተ ፡ ክበር ፡ እጄ ፡ ባለው ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የታዘዘውን ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የተላከውን ይታለፋል ፡ ይታለፋል ፡ ነገር ፡ ሁሉ እንዳልነበር ፡ እንዳልሆነ ፡ በቀላሉ ባንተ ፡ ብርታት ፡ ባንተ ፡ ጉልበት ፡ ለተመኩ መንገድ ፡ አለ ፡ መውጫ ፡ አለ ፡ ከወጥመዱ አይቻለው ፡ አጥንቶቼን ፡ ስታበረታ ፡ በሞተው ፡ ነገር ፡ ላይ ፡ ህይወትን ፡ ስትዘራ ለፃድቅ ፡ ነህ ፡ በክፉ ፡ ቀን ፡ መጠለያ የፀና ፡ ግንብ ፡ ላመኑብህ ፡ ኦ ፡ መከታ አዝ፦ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይገባኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይሞላም ፡ በእጄ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይመስለኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው እኔ ፡ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ብቻ ፡ አንተ ፡ ክበር ፡ እጄ ፡ ባለው ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የታዘዘውን ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የተላከውን አንተ ፡ አይደለህ ፡ በዘመናት ፡ የታወከው በመልካምነትህ ፡ ህዝቡን ፡ ፀጥ ፡ ያረከው ባይመሰክር ፡ አፉን ፡ ከፍቶ ፡ ስጋ ፡ ለባሽ ድንጋይ ፡ ወንዙ ፡ ይናገራል ፡ ነህ ፡ አባት ታማኝነትህ ፡ ተፈትኖ ፡ የፀና አትለወጥ ፡ አትደክም ፡ የሁሉ ፡ ጌታ አልተገኘም ፡ አይገኝም ፡ አንተን ፡ ሚተካ ብቻህን ፡ ነህ ፡ ለፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ከለላ አዝ፦ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይገባኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይሞላም ፡ በእጄ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይመስለኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው እኔ ፡ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ብቻ ፡ አንተ ፡ ክበር ፡ እጄ ፡ ባለው ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የታዘዘውን ቃልህ ፡ ካፍህ ፡ ወጥቶ ፡ መች ፡ ተመልሷል ሳያደርግ ፡ ሳይፅም ፡ የተላከውን አንዳንዶቹ ፡ በሰረገላቸው ፡ ሲመኩ ሌሎች ፡ ደግሞ ፡ ብዛታቸውን ፡ ሲቆጥሩ ሁሉም ፡ ይኸው ፡ በየተራ ፡ እንዲያው ፡ አለፉ አንተ ፡ ግን ፡ ያው ፡ እንዳማረብህ ፡ ክርህን ፡ አልነኩ ምክር ፡ ትዕዛዝህ ፡ የፀና ፡ ለዘለአለም ከአፍህ ፡ ቃል ፡ አንዳች ፡ እንኳን ፡ የሚወድቅ ፡ የለም ትደምቃለህ ፡ ትከብራለህ ፡ ገና ፡ ገና መች ፡ ቀመስነው ፡ መች ፡ አየነው ፡ ያንተን ፡ ግርማ አዝ፦ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይገባኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይሞላም ፡ በእጄ ፡ ያለው አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ባይመስለኝም ፡ ፊቴ ፡ ያለው እኔ ፡ አምንሃለሁ ፡ አምንሃለሁ ፡ ብቻ ፡ አንተ ፡ ክበር ፡ እጄ ፡ ባለው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.