Loading
አዝ፦ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማኝ ዛሬም ፡ እነግርሃለሁኝ ብወድቅ ፡ እነሣለሁኝ በጨለማ ፡ ብቀመጥም ፡ እንኳን እግዚአብሔር ፡ ብርሃን ፡ ይሆንልኛል እርሱ ፡ ወጥመድህን ፡ ይቆርጥልኛል አይምሰልህ ፡ ለዘለዓለም አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም ለዘለዓለም ፡ አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም በድካሜ ፡ የሚራራልኝ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለልኝ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ያወጣል ፡ ክብሩን ፡ በግልጽ ፡ ያሳየኛል ሁለቴም ፡ ባይንሽ ፡ ታያለሽ ፡ በዕፍረት ፡ ትከደኛለሽ ትረገጭ ፡ እንደ ፡ ጭቃ ፡ ይህ ፡ ሊሆን ፡ ግድ ፡ ነው ፡ በቃ አዝ፦ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማኝ ዛሬም ፡ እነግርሃለሁኝ ብወድቅ ፡ እነሣለሁኝ በጨለማ ፡ ብቀመጥም ፡ እንኳን እግዚአብሔር ፡ ብርሃን ፡ ይሆንልኛል እርሱ ፡ ወጥመድህን ፡ ይቆርጥልኛል አይምሰልህ ፡ ለዘለዓለም አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም ለዘለዓለም ፡ አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም ሙሴ ፡ እናቱ ፡ ስትጥለው ፡ የምታደርገው ፡ ነገር ፡ ጠፍቶ መወሸቂያ ፡ መደበቂያ ፡ የሚሆን ፡ ሥፍራ ፡ ለርሱ ፡ ታጥቶ እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ተቀበለው ፡ ከእጇ ፡ ሥር ፡ ወስዶ ፡ አቀፈው የተፈራ ፡ ቤት ፡ ሊያኖረው ፡ ክብሩን ፡ በግል ፡ እያሳየው አዝ፦ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማኝ ዛሬም ፡ እነግርሃለሁኝ ብወድቅ ፡ እነሣለሁኝ በጨለማ ፡ ብቀመጥም ፡ እንኳን እግዚአብሔር ፡ ብርሃን ፡ ይሆንልኛል እርሱ ፡ ወጥመድህን ፡ ይቆርጥልኛል አይምሰልህ ፡ ለዘለዓለም አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም ለዘለዓለም ፡ አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም መች ፡ ይጥላል ፡ የእኔ ፡ ጌታ? ያነሣል ፡ ወደ ፡ ከፍታ ለጠበቀው ፡ ለታገሰው የሚያኮራ ፡ ምላሽ ፡ አለው አዝ፦ ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ ስማኝ ዛሬም ፡ እነግርሃለሁኝ ብወድቅ ፡ እነሣለሁኝ በጨለማ ፡ ብቀመጥም ፡ እንኳን እግዚአብሔር ፡ ብርሃን ፡ ይሆንልኛል እርሱ ፡ ወጥመድህን ፡ ይቆርጥልኛል አይምሰልህ ፡ ለዘለዓለም አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም ለዘለዓለም ፡ አምላኬ ፡ ማንንም ፡ አይጥልም
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.