Loading
በኃጥያቴ ፡ በበደሌ ፡ ሙት ፡ የነበርኩ ፡ እኔ አስቀድሞ ፡ ነበረብኝ ፡ ፍርድና ፡ ኩኔኔ አሁን ፡ በመስቀሉ ፡ ስራ ፡ ዋጋ ፡ ተከፍሎልኝ በክርስቶስ ፡ ተወደድኩኝ ፡ ልጁ ፡ ተደረኩኝ አዝ፦ ልጁ ነኝ ፡ የሚወደኝ ፡ ሚረዳኝ ፡ ሚደግፈኝ አልሄደም ፡ ካጠገቤ ፡ ፍቅር ፡ ነዉ ፡ ሁሌ ፡ ለእኔ ለሰዉ ፡ ፍቅር ፡ ለመዋደድ ፡ ምክንያት ፡ ይፈልጋል ዛሬ ፡ ወዶት ፡ ነገ ፡ ሲያድርጠላቱ ፡ ይሆናል ማይለወጥ ፡ ማይቀየር ፡ ንፅህ ፡ ፍቅር ፡ ያለዉ እዉነተኛ ፡ አባቴ ፡ ነዉ ፡ ፍቅር ፡ እየሱስ ፡ ነዉ አዝ፦ ልጁ ነኝ ፡ የሚወደኝ ፡ ሚረዳኝ ፡ ሚደግፈኝ አልሄደም ፡ ካጠገቤ ፡ ፍቅር ፡ ነዉ ፡ ሁሌ ፡ ለእኔ ኦኦ…..ኦኦኦ…..ኦኦኦኦኦ……ልጁ ነኝ…….ልጁ ነኝ……ልጁ ነኝ…….ልጁ ነኝ አቅም ፡ ሳጣ ፡ ሲያዝል ፡ ልቤ ፡ እምነቴ ፡ ሲደክም የቀደመዉ ፡ ፍቅሬ ፡ ጠፍቶ ፡ ዉስጤ ፡ ሲፍገመገም አይኔን ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ ሳነሳ ፡ በፍቅር ፡ እያየኝ እጄን ፡ ይዞ ፡ አበረታኝ ፡ እንደገና ፡ አቆመኝ አዝ፦ ልጁ ነኝ ፡ የሚወደኝ ፡ ሚረዳኝ ፡ ሚደግፈኝ አልሄደም ፡ ካጠገቤ ፡ ፍቅር ፡ ነዉ ፡ ሁሌ ፡ ለእኔ ኦኦ…..ኦኦኦ…..ልጁ ነኝ………ኦኦኦኦኦ……ልጁ ነኝ…….ኦኦኦኦኦኦ………ልጁ ነኝ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.