Loading
እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ አንተማ ጅግና ነህ/8 ሰማይ ምድር መሰከሩ ሃያል ካንተ በላይ የለም አሉ ፍጥረት ሁሉ ተናገሩ ጀግና ካንተ በላይ የለም አሉ ጀግና ጀግና ነህ/2 ሃያል ሃያል ነህ/2 እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ አንተማ ጅግና ነህ/8 እኔ ተስማማው ከፍጥረት ጋራ ያንተን ክብር ሁሌ እንዳወራ ስለዚ ላውጅ በሰማይ በምድር ጀግና አላየሁ እንደ እግዚአብሔር ጀግና ጀግና ነህ/2 ሃያል ሃያል ነህ/2 እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ አንተማ ጅግና ነህ/8
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.